በዲላ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች እና ልዩ ሃይሎች ተጋጩ

በዲላ ዩንቨርስቲ ውስጥ ዛሬ ጠዋት ተማሪዎች የውሃ እጦት እንዲቀረፍላቸው ዛሬ ሐሙስ ጳጉሜ 4 2007 ጠዋት ያቀረቡትን ጥያቄ ተከትሎ በተፈጠረ አለመግባባት አስተዳደሩ ከጠራቸው የልዩ ሃይል ፖሊሶች ጋር መጋጨታቸው ተሰምቷል::በተነሳው ግጭት የተወሰኑ ተማሪዎች የተጎዱ ሲሆን የልዩ ሃይል ፖሊሶች ወደ ግቢው ዘልቀው በመግባት በርካታ ተማሪዎችን እየደበደቡ በማፈስ መውሰዳቸውን የአይን እማኞች ገልጸዋል::
በተለያዩ የሃገሪቱ ዩንቨርስቲዎች የተለያዩ የትምህርት የምግብ እና የውሃ የመኝታ አገልግሎት ጥያቄዎች ቢቀርቡን የወያኔ ጉጅሌ አገዛዝ ፖሊሶችን በመላክ አስከፊ እርምና ተማሪዎች ላይ እየወሰደ ይገኛል::ተማሪው በጋራ ሕብረት ፈጥሮ ለጥያቄዎቹ መልስ እንዳያገኝ የተለያዩ እክሎችን በመፍጠር ተማሪውን በብሄር በመከፋፈል እርስ በርስ እንዲባላ የፖለቲካ አላማው ማራመጃ ብማድረግ ላይ የሚገኘው የወያኔ አገዛ በአሁኑ ወቅት ተነቅቶበት ተቀባይነት እያጣ መሆኑ ታውቋል::
Eyandandu mekedem yalebet yetu new emilewune mejemeria bedenb asebona mekero rasune lenesanet mazegajet yinorbetale. Yih kalhone gen,edma lik ye tplf agelgay befilagot yihonale malet new.
ያሉ ችግሮች/እጥረቶች በአመፅ፣ ንብረት በማውደም አይደለም የሚቀረፈው። መቼ ነው የምንሰለጥነው? መቼ ነው እንደተማረ ሰው ችግራችንን በመወያየት መፍታት እንደምንችል አምነን ይህንኑ በሰላም ለመግለፅ የምንቀሳቀሰው። ለውጥ ምናልባትም በአመፅ ሊመጣ ይችል ይሆናል ነገር ግን ብዙ ጉዳቶችን፣ የንብረት መውደምን ለያስከትላል። የዚህ ችግር የመጀመሪያ ገፈት ቀማሾች ደግሞ እናተው ተማሪዎች ናችሁ። ስለዚህ ያሉ ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ አሳውቆ እንዲፈታ ለማድረግ መንቀሳቀስ ከተማረ ዜጋ የሚጠበቅ ተግባር ነው ነገር ግን ቸግሮችን ስንገልፅ በተቻለ መጠን ከስመሜታዊነት መፅዳት መቻል አለብን ምክንያቱም የወጣንለትን አላማ ከግብ ሳናደርስ፣ ሰዎች በአንፃሩ ሰዎች ችግሩን ለመግለፅ እያደረግን ባለው ነገር ላይ ያተኩሩና በጊዜው የተፈጠረውን ችግር ወደማጥፋት ይሄዳሉ ይህ ነበር ትላንት በጊቢው የተፈጠረው። ስለዚህ ስሜታዊነትና የመብት ጥያቄ አንድ ላይ አይሄዱም። ተማሪዎቹ ችግራቸውን የገለፁበት መንገድ በጣም ያስነውራል። ሁሌም በነውጥ የሚመጣ ለውጥን መምረጥ የለብንም የሚያመጣው ችግር የመጀመሪያው ገፈት ቀማሾች እኛው ስለሆንን።
ayzon dibdeba,tilaha,adilo yemeyabekabet seat lay dersenal bertuna tigilun agizu !god bless etiopia.
liyunetin wedegon bemetew lemebitahin begara inkum!! aleblezea gin yemekeraw gefet kemasohu inaw rastin nen motina wirdet, leworebelaw, yewoyane y zerafe, budin yhone!!god bless etio-pep!