በሁሉም ጣቅጣጫዎች ጦርነቱን በሐላፊነት የሚወስደዉ አካል ጠፍቷል!!!

ከሰሞኑ የተቆሰቆሰዉን ጦርነት ለመከታተልና ለማጥራት በሚል የተንቀሳቀሱ የወያኔ አንጃ ወታደሮች ቡድን ጥቃት እየደረሰባቸዉ ይገኛሉ፡ ወያኔ በአዲግራትና ከማይ ጻይ ተወርዋሪ አየር መንደርደሪያ ሰፈሮች ባሻገር በተለያዩ የከተማዋ አካባቢዎች እያለፈና እየዘለለ የሚደርስበትን ጥቃት ለማድበስበስ በየስፍራዉ የመከላከያ ሰራዊቱ ስልጠና ላይ ነዉና የተኩስ ድምጽ ብትሰሙም እንዳትደናገጡ እያለ ከባለፈዉ መጋቢት ወር አንስቶ ወረቀት እየለጤፈና እየደሰኮረ ይገኛል። አንድ ማንነቱን ሊገልጽ ያልፈለገ የወያኔ […]

4 Comments on “በሁሉም ጣቅጣጫዎች ጦርነቱን በሐላፊነት የሚወስደዉ አካል ጠፍቷል!!!”

  1. ድል ለመላዉ ኢትዮጵያዊያን!!
    ድል ለርበኞች ግንቦት 7 ጥምር ሐይሎች!!
    ጉድሽ ወያኔ!!!

  2. ድል ለመላዉ ኢትዮጵያዊያን!!
    ድል ለርበኞች ግንቦት 7 ጥምር ሐይሎች!!
    ጉድሽ ወያኔ!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*