የኢንዱስትሪ ምርቶች ወጪ ንግድ ዝቅተኛ አፈጻጸም አስመዘገበ Ethiopian Reporter January 26, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics – ሚኒስትሩ የማካካሻ ዕቅድ እንዲዘጋጅ አዘዙ በውድነህ ዘነበ የኢንዱስትሪ ምርቶች ወጪ ንግድ አፈጻጸም ዝቅተኛ መሆን የስድስት ወራቱን የወጭ ንግድ ዕቅድ እንዳይሳካ አደረገ፡፡