ንግድ ሚኒስቴር የንግድ ፈቃድና ምዝገባ በድጋሚ ሊያካሂድ ነው
– 980 የንግድ ዘርፎች ተመርጠዋል
በውድነህ ዘነበ
በነፃ ገበያ ስም በአገሪቱ እየተስፋፋ የመጣውን ‹‹ሕገወጥ›› የንግድ እንቅስቃሴ ከሥሩ ማድረቅ ያስችላል በሚል፣ የንግድ ሚኒስቴር በንግድ መዝገብ መመዝገብ ያለባቸውን ነጋዴዎች በሙሉ በድጋሚ ሊመዘግብ ነው፡፡