የመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ ጭማሪ መጠን ዛሬ ይፋ ይደረጋል Ethiopian Reporter January 26, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በውድነህ ዘነበ በሚኒስትር ጁነዲን ሳዶ የሚመራው የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር ዛሬ ለመንግሥት ሠራተኞች የሚደረገውን የደመወዝ ጭማሪ መጠን ይፋ ያደርጋል፡፡