የጭነት ተሽከርካሪዎችን ለመቆጣጠር የሚያስችል ሶፍትዌር እየተሠራ ነው

በምህረት አስቻለው

የትራንስፖርት ሚኒስቴር የጭነት ተሽከርካሪዎች ላይ ክትትልና ቁጥጥር ለማድረግ የሚያስችል ሶፍትዌር በማሠራት ላይ መሆኑን አስታወቀ፡፡