በጋምቤላ ድልድይ መደርመስ ምክንያት በሆኑ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ላይ ዕርምጃ ተወሰደ
– ድልድዩን የሚያሠራው ድርጅት ወደ ፍርድ ቤት እሄዳለሁ አለ
በውድነህ ዘነበ
በውድነህ ዘነበ
በሲሚንቶ ጥራት መጓደል ምክንያት በጋምቤላ ክልል እየተገነባ የነበረው ድልድይ መፍረሱን ተከትሎ፣ የጥራትና ደረጃዎች ባለሥልጣን ሁለት የሲሚንቶ ፋብሪካዎችን ዘጋ፡፡