የላጋር ጉምሩክ ጣቢያ ፖሊስ ካምፕ በእሳት ቃጠሎ ወደመ
በታደሰ ገብረ ማርያም
በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የአዲስ አበባ ላጋር ጉምሩክ ጣቢያ የሚገኘው የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ዘርፍ አባላት ካምፕ ላይ ጥር 13 ቀን 2003 ዓ.ም. ከእኩለ ቀን በኋላ የተነሳው የእሳት ቃጠሎ በንብረት ላይ ከፍተኛ ውድመት አደረሰ፡፡