የሊዝ አዋጅ ሊሻሻል ነው

‹‹ሕገወጥ›› የተባሉት የሪል ስቴት አልሚዎች የክስ ጉዳይ አለየለትም

በውድነህ ዘነበ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከዘጠኝ ዓመት በፊት ያጸደቀው የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ የሚደነግገው አዋጅ በድጋሚ እንዲሻሻል ለፍትሕ ሚኒስቴር ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡