ኢዴፓ በአዲስ አበባ አባላትን እየመለመለ ነው

(በኃይሌ ሙሉ)

የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ምርጫ 2002ትን ተከትሎ በአዲስ አበባ የአባላት ምልመላ እያካሄደ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ልደቱ አያሌው ለሥራ ጉብኝት ወደ አሜሪካ ተጉዘዋል፡፡