የዛምቢያ የአፍሪቃ ዋንጫ ድል DW Amharic February 13, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በኤኩዋቶሪያል ጊኒና በጋቡን የጋራ አስተናጋጅነት ለሶሥት ሣምንታት ያህል የተካሄደው የዘንድሮው የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ፍጻሜ ውድድር ባለፈው ምሽት ሊበርቪል ላይ በዛምቢያና በአይቮሪ ኮስት ግጥሚያ ተፈጽሟል።