ሸዋዬ በሞለታ

ለምግብ፤ ለመጠጥ፤ እና ለመሳሰሉ የዕለት ከዕለት ፍጆታዎች የሚዉል ነዉ።ይሁንና ጠበቃዉ እንዳሉት ከኖቬምበር አስራ-አምስት እስከ ፌብርዋሪ አስር የተሰጣት ገንዘብ አራት መቶ ዩሮ ነዉ።ሌላ— ግን ጠበቃዉ አሻሽለዉ ለሸዋዬ የሚሰጠዉ በሳምንት መቶ ዩሮ ነዉ አሉ