ጥረት በዉጤት ሲደገፍ DW Amharic February 7, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የሴትን ልጅ ግርዛት ለማስቀረት የተጀመረዉ ዓለም ዓቀፍ ዘመቻ በየዓመቱ በጎርጎሮሳዉያኑ የዘመን ቀመር Feb 6 ቀን ይታሰባል። ዕለቱ ትናንት ሲታሰብ፤ የሴትን ልጅ የመዋለጃ አካል የመተልለቱ ተግባር በዓለማችን የ140 ሚሊዮን ታዳጊ ልጃገረዶችና፤