የጀርመንና የአፍሪቃ ንግድ DW Amharic February 8, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአፍሪቃ ኤኮኖሚ ዕድገት በዓለምአቀፉ የኤኮኖሚ ቀውስ ሳቢያ ጋብ ቢልና በወቅቱም በኤውሮ-ዞን ችግር ተጽዕኖ ቢደቀንበትም በዕርምጃው እንደሚቀጥል ነው የሚታመነው።