ዓለም ዓቀፍ ስፖርት DW Amharic February 6, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ሰንበቱን ወደ ግማቭ ፍጻሜው ቭግግር አድርጓል። ይሄው ትናንትና ከትናንት በስቲያ የተካሄደው ሩብ ፍጻሜ ዙር ግን የሚያሳዝን ሆኖ ለአስተናጋጆቹ ሃገራት ለኤኩዋቶሪያል ጊኒና ለጋቡን የስንብትም ነው የሆነው።