የኢሰመጉ አቤቱታና የችሎት ዉሎ DW Amharic February 3, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በይግባኝ ባይ በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤና በመልስ ሰጪ ተከሳሽ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ማኅበራት ኤጀንሲ መሃል የተጀመረዉን ክርክር ዛሬ ለዉሳኔ የቀጠረዉ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፤ ሰበር ሰሚ ችሎት ዉሳኔዉን ለሌላ ቀን ቀጠረ።