ከአማረኛ ተናጋሪዉ ጀርመናዊ ምሁር ጋር አጭር ቆይታ DW Amharic February 2, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ጀርመናዊዉ አማረኛ ተናጋሪ ዶክተር አንድርያስ ቬተር የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን አጠናቆ ወደ ከፍተና የትምህርት ተቋም ከመግባቱ በፊት የሁለት አመት የሲቪል አገልግሎት ግዴታ ለመወጣት ስራ ላይ ሳለ ነዉ በጎ.አ አስራ ዘጠኝ ዘጠናዎቹ መጀመርያ አፍሪቃን ብሎም ደግሞ ኢትዮጵያን እንደተዋወቃት የገለጸልን።