ኮፐንሃገን ወይስ ካንኩን? DW Amharic December 14, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የዓለም የሙቀት መጠን መጨመሩም ሆነ የአየር ንብረት ለዉጥ በየስፍራዉ በሚያስከትለዉ መዘዝ ገሃድ የሆነ ክስተት መሆኑ ሁሉንም ያግባባል።