ባምቢስ ‹‹ፍትሕ ስላጣሁ የ50 ዓመት ሱፐር ማርኬቴን ልዘጋ ነው›› አሉ
በታምሩ ጽጌ
በኢትዮጵያ መኖር ከጀመሩ ከ50 ዓመታት በላይ እንደሆናቸው የሚናገሩት ሚስተር ካራላምቦስ ቺማስ ባምቢስ ከ150 በላይ ኢትዮጵያውያንን ቀጥረው የሚሠሩበትን ‹‹ባምቢስ ሱፐር ማርኬትን›› በፍትሕ እጦት ምክንያት ሊዘጉ መሆናቸውን በተለይ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡