ዊኪሊክስ ስለ ኢትዮጵያ መረጃና ደኅንነት ኃላፊ ሚስጥራዊ መረጃ ይፋ አደረገ

(በዘካሪያስ ስንታየሁ)

ዊኪሊክስ ስለ ኢትዮጵያ መረጃና ደኅንነት ኃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋ ሚስጥራዊ መረጃ ባለፈው ረቡዕ ይፋ አድርጓል፡፡