የመለስ… ጉዞ! "ሸውራራ ብትኳል ለትዝብት" – አረጋዊ በርሀ

በቅርቡ “መለስ ዜናዊና የህወሀት ትግል ጉዞ” በሚል ርእስ ጸሀፊ እያሱ መንገሻ (ኮ/ል) ተብሎ ባለ 313 ገጾች አንድ መጽሀፍ መጋቢት 2002 ዓ.ም አዲስ አበባ ታትሞ ወጥቶ ከጫፍ እስከ ጫፍ አነበብኩላቸው። መጽሀፉ አቶ መለስን ልዩ የታሪክ ካባ ለማልበስ ሲባል ብዙ የተደከመበት የፈጠራ ቅንብር መሆኑ ገና ከሽፋኑና ከመቅድሙ ያስታውቃል። (ሙሉውን ጽሁፍ ይህንን በመጫን ያንብቡ)