የቀድሞ መንግሥት ባለሥልጣናት የመለቀቅ ፍንጭ DW Amharic December 10, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የቀድሞዉ የኢትዮጵያ መንግሥት (የደርግ) ባለሥልጣናት ሰሞኑን ከእስር እንደሚለቀቁ የሐይማኖት ተቋማት ምንጮች አስታወቁ።