የቆሻሻ ማንሻ መኪናዎችና ማጠራቀሚያ ገንዳዎች አሠራር ኮምፒውተራይዝድ ሊሆን ነው
(በብርቱካን ፈንታ)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ፣ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የቆሻሻ ገንዳዎችንና ቆሻሻ ማንሻ መኪናዎችን አሠራር ኮምፒውተራይዝድ በማድረግ፣ በቅርቡ ወደ ዘመናዊ የአሠራር ዘዴ እንደሚገባ ገለጸ፡፡(በብርቱካን ፈንታ)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ፣ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የቆሻሻ ገንዳዎችንና ቆሻሻ ማንሻ መኪናዎችን አሠራር ኮምፒውተራይዝድ በማድረግ፣ በቅርቡ ወደ ዘመናዊ የአሠራር ዘዴ እንደሚገባ ገለጸ፡፡