የደርነን ጉባኤና የገንዘብ ጥያቄዉ ጥርጣሬ DW Amharic December 16, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ተመድ የአየር ንብረት ለዉጥ ተከታታይ ጉባኤ ደርበን ደቡብ አፍሪቃ ላይ አስቸጋሪ በተባሉ ነጥቦች ጊዜ ወስዶ በመወያየት መንግስታት ወደስምምነት መድረሳቸዉ ጉባኤዉን ዉጤታማ አስብሎታል።