የሶሪያ ሕዝባዊ አመፅና የዉጪዉ ሐይል DW Amharic November 21, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የዓረብ ሊግ መስራቺቱ፥ ጠንካራዊቱ ሐገር ሶሪያ ከአባልነት እንድታተገድ፥ የዉጪ ታዛቢ ጣልቃ እንድታስገባ ቀነ-ገደብ እንዲቆረጥባት ገፋፊዋ ደግሞ ዘጠኝ መቶ ሺሕ ሕዝብ ያላት ትንሽ ሐገር ናት።ቀጠር።