ድኅረ ጋዳፊ ሊቢያ አሳሳቢ ሆናለች

ባለፈው ሰኞ ማለዳ በሊቢያ ሁለት አስገራሚ ክስተቶች ታዩ፡፡ የሊቢያ አመፅ መነሻና ማዕከል በነበረችው ቤንጋዚ ፍርድ ቤት ሕንፃ ላይ የአልቃይዳ ጥቁር ሰንደቅ ዓላማ ሲውለበለብ ታየ፡፡