ከረጲ የቆሻሻ መጣያ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ሊጀመር ነው

የአዲስ አበባ ከተማ ቆሻሻዎች ተጠራቅመው ይደፉበት ከነበረው የረጲ የቆሻሻ መጣያ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ሊጀመር መሆኑ ታወቀ፡፡