ካሩቱሪ የህንድ ገበሬዎችን የማስፈር ዕቅድ የለኝም አለ

በግብርና ሥራ ላይ የተሰማራው የህንዱ ግዙፍ ኩባንያ ካሩቱሪ በተረከበው መሬት ላይ የህንድ ገበሬዎችን የማስፈር ዕቅድ እንደሌለው አስተባበለ፡፡