በሽብር ወንጀል በተከሰሱት የስዊድን ጋዜጠኞች ላይ ምስክርነት ተሰማ
– “በጥይት ተመተው የቆሰሉት በኦብነግ ታጣቂዎች ነው” የዓቃቤ ሕግ ምስክር
በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ክስ በተመሠረተባቸው ሁለት የስዊድን ጋዜጠኞችና ሁለት የኦብነግ ታጣቂዎች ላይ፣ የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ በትናንትናው ዕለት በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት ምስክሮቹን አሰማ፡፡