በኢትዮጵያ የመድብለ-ፓርቲ ዴሞክራሲ ኢህአዴግንና ተቃዋሚዎችን እያነጋገረ ነው
በምርጫ 2002 አካሄድ እና ውጤት ላይ ያልተስማሙት ኢሕአዴግና የተቃዋሚ ፓርቲዎች በቀጣይ የፖለቲካ ሂደቶች ላይም ተቃራኒ አቋም አንፀባርቀዋል፡፡ እስክንድር ፍሬው ከ”መኢአድ” ተጠባባቂ ፕሬዝደንት ዶክተር ታዲዮስ ቦጋለ እና ከ”መድረክ” ቃል አቀባይ ፕሮፌሰር በየነ ፔጥሮስ ጋር ውይይት አድርጓል። ዝርዝሩን ካጠናከረው ዘገባ ያድምጡ፡፡