የዓለም ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትና ደረጃቸው፣ DW Amharic September 21, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በ 20 አገሮች የተመሠረተውና አሁን 34 አገሮችን ያቀፈው ወደፊትም 5 መንግሥታትን ፤( ብራዚል፤ ቻይና ህንድ ኢንዶኔሺያንና ደቡብ አፍሪቃን ) ለመጨመር የተነሣሣው ዋና ጽ/ቤቱ በፈረንሳይ የሚገኘው፣ የኤኮኖሚና የልማት ትብብር ድርጅት(OECD)