የፍልስጤም የነፃነት ጥያቄ፤የእስራኤልና የአሜሪካ ተቃዉሞ DW Amharic September 23, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics አባስ ንግግር ለማድረግ ወደ አዳራሽ ከመግባታቸዉ በፊት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ለፍልስጤም ሙሉ የመንግሥትነት እዉቅና እንዲሰጥ መስተዳድራቸዉ የጠየቀበትን ደብዳቤ ለድርጅቱ ዋና ፀሐፊ ለባን ኪ ሙን አቅርበዋል