ፓርቲያቸውን ከድተው ተሰደዱ የተባሉት አየለ ጫሚሶ ተመለሱ

ቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (ቅንጅት) የሚባለው ፕሬዚዳንት አቶ አየለ ጫሚሶ ‹‹ፓርቲያቸውን ከድተው ወደ ውጭ አገር ተሰደዋል›› ከተባሉ ከአራት ወራት ቆይታ በኋላ መስከረም 6 ቀን 2004 ዓ.ም. ተመለሱ፡፡