Amharic የሲሚንቶ ፋብሪካዎች በሙሉ የድንጋይ ከሰል እንዲጠቀሙ ታዘዙ Ethiopian Reporter Sep 24, 2011 No Comments Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics መንግሥት በአገሪቱ ያሉ የሲሚንቶ ፋብሪካች ሙሉ በሙሉ የኃይል ፍላጎታቸውን ከድንጋይ ከሰል እንዲያሟሉ አዘዘ፡፡