ድንገተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ በንብረት ላይ ጉዳት እያደረሰ ነው
“ኃይል የሚቋረጠው የማከፋፈያና ማሰራጫ መስመሮችን እየሠራን ስለሆነ ነው” የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን
ከ2003 ዓ.ም. መጨረሻ ጀምሮ በድንገት እየተከሰተ ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ ለጨለማ ከመዳረጉም በተጨማሪ፣ በንብረታቸው ላይ ጉዳት እያደረሰ በመሆኑ መማረራቸውን ነዋሪዎች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡