ማን ነው ሽብርተኛው? እስክንድር ነጋ ወይስ የወያኔው መንጋ?!

ቴድሮስ ኃይሌ – [email protected] 

Who is the terrorist? Eskinder Nega or Woyane?

”… ጎበዝ እንግዲህ ኢትዮጵያችን የምትገዛው ዛሬም ይህን በመሠለ ሣጥናዔላዊ ቡድን ነው። እናትን ገሎ፤ አባትን አስሮ፤ ብላቴናውን አቁስሎ፤ ታላቅ እህትን አሰድዶ፤ ቀሪ ሕጻናትን ያለ ተንከባካቢ የትም ሜዳ እንዲበተኑ የሚያደርግ አረመኔው የህወሓት ቡድን ከአሌቃይዳ የማይተናነስ ጨካኝ ዘረኛና ሽብርተኛ ቡድን መሆኑን ከላይ ከመግቢያ ላይ የቀረበው ዓለም የተስማማበት የሽብርተኝነት ትርጓሜ በሰው ልጆች ላይ የሚፈጸም ማናቸውም አይነት የሰቆቃ ተግባር የሚያደርግ ቡድንም ይሁን ግለሰብ ድርጊቱ ፈጻሚውን በሽብርተኝነት የሚያስጠይቅ አድራጎት ነው። …”