የአምዓቱ የልማት ግቦችና የትምህርት እድል በኢትዮጵያ

እጎአ በ2000 ዓም 189 ሃገራትእጎአ እስከ 2015 ለመተግበር ቃልየገቧቸው Millennium development goals ወይምየተባበሩት መንግሥታት የአምዓቱ የልማትግቦችየተቀመጠላቸውየጊዜ ገደብ ሊጠናቀቅ 2 ዓመትገደማ ብቻ ነውየቀረው።