በኢትዮጵያ የመድብለ ፓርቲዎች እጣ እያነጋገረ ነው፤

በኢትዮጵያ የመድብለ ፓርቲዎች እጣ እያነጋገረ ነው
«የኢሕአዲግ አብዮታዊ ዲሞክራሲ፣ አንድ የፖለቲካ ድርጅት ብቻ እንዲኖርና ሌሎች እንዲጠፉ የሚፈልግ ነው፣» ሲሉ አንድ የቀድሞ የቀድሞው የአረና ትግራይ ሊቀ-መሪ ተናገሩ።

አንዲት የሕወሃት ባለሥልጣን በበኩላቸው «ፓርቲዎቹ ይህን የሚሉት፣ ህብረተሰቡ ስለማይቀበላቸውና ድክመታቸውን ለመሸፈን ነው፤» ሲሉ መልስ ሰጡ። ዝርዝሩን ከዚህ ያድምጡ።