የኤርትራ መንግስታዊ መስርያ ቤቶች በአዲስ መልክ እየተዋቀሩ እንደሆነ ተገለጸ

ኤርትራ ውስጥ የፖለቲካ ተሳትፎንና የአመራር ብቃትን ለማጠናከር ሲባል መንግስታዊ መስርያ ቤቶች በአዲስ መልክ እየተዋቀሩ እንድሆነ የሀገሪቱ ፕረዚዳንት አስታውቀዋል።