ኮሎኔል ሃይማኖት ይፈቱ…! ርዮት አለሙም ትፈታ!
አቤቶኪቻው
ኮሎኔል ሃይማኖት የአቶገብረዋህድ ባለቤት ናቸው፡፡ ከጫካ ታግለው መጥተው ሹመት በሹመት ሆነው “ሲሾም ያልበላ ሲሻር ምን ሊበላ ነው” ብለው ሲበሉ፣ ሲበሉ፣ ሲበሉ… ”የተበሉ” ሴትዮ ናቸው፡፡