የ ዓለም -አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ አዲስ ፕሬዚዳንት

ጀርመናዊ ሔር ቶማስ ባህ፣ ከሰሞኑ ቦይነስ አይረስ ፤ አርጀንቲና ውስጥ በተካሄደ ስብሰባ፤ የዓለም አቀፉ የኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ይሆኑ ዘንድ መመረጣቸው የሚታወስ ነው። እነህ የአስፖርት ባለሥልጣን በሙያቸውና ችሎታቸው፤ በብዙ ሰዎች ዘንድ አድናቆትን