የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የመልካም ምኞት መልዕክት – አንድነት

አዲሱ ዓመት ለዘመናት በህዝባችን ጫንቃ ላይ የተጫነው አምባገነነዊ መንግስት በሰላማዊ ትግላችን ተሸንፎ ነፃነት እና እኩልነት የሚሰፍንበት ፤ የእምነት ተቋማት የሀይማኖት ስርአታቸውን ያለማንም ጣልቃ ገብነት የሚያከናውኑበት፤ የሰላም ፤የፍቅር እና የጤና እንዲሆን ፤ እየተመኘን ይህ እንዲረጋገጥ ፓርቲያችን ከመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር የጀመረውን ትግል አጠናክሮ እንደሚቀጥል እንገልፃለን ፡፡
ድል የህዝብ ነው !!!!

ዘለዓለማዊ ክብር ለኢትዮጵያ

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ
መስከረም 1ቀን 2006 ዓ.ም1176290_600198813372205_1082506385_n