Amharic ሐዋሳ የከተማ የአውቶቡሶች ተጠቃሚ ልትሆን ነው Ethiopian Reporter Jul 27, 2011 No Comments Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በጋዜጣው ሪፖርተር የሐዋሳ ከተማን የትራንፖርት ችግር ለመፍታት የከተማ አውቶቡሶች ለማስገባት ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ፡፡