የታላቁ ቤተ መንግሥት ግምጃ ቤት ኃላፊ በ12 ዓመታት ፅኑ እስራት እንዲቀጡ ተጠየቀ Ethiopian Reporter July 27, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በአራዳ ክፍለ ከተማ በቀድሞ ቀበሌ 15/16 ክልል ልዩ ቦታው አራት ኪሎ ታላቁ ቤተ መንግሥት ውስጥ አንድ የግምጃ ቤት ኃላፊና አንድ ሾፌር በ12 እና በአምስት ዓመታት ፅኑ እስራት፣ በ20 ሺሕ ብርና በአምስት ሺሕ ብር የገንዘብ ቅጣት እንዲቀጡ ዓቃቤ ሕግ ጠየቀ፡፡