የኰሜሳው ፍርድ ቤት ሱዳኖቹን ለመዳኘት ፍላጐት አለው

– እዚህ ያካሄደው ስብሰባ ዛሬ ይጠናቀቃል

የምሥራቃዊና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኰሜሳ) የሰሜን ሱዳን ሪፐብሊክንና በቅርቡ የተመሠረተችውን የደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክን ፍጻሜ ለመዳኘት ፍላጐት እንዳለው ገለጸ፡፡