የኮንጎ እና የ M23 የሰላም ድርድር
በ ተ መ ድ ጣልቃ ገብ ጦር በሚደገፈው የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፖብሊክ መንግስት እና በሩዋንዳ እንደሚደገፉ በሚነገርላቸው የ M 23 አማጺያን መካከል አፋጣኝ የሰላም ድርድር እንዲጀመር ተጠየቀ።