የዳዳብ ስደተኞች መጠለያ ጣብያ DW Amharic July 24, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በአፍሪቃው ቀንድ የተከሰተው የድርቅ አደጋ አስከፊነት ቀስ በቀስ ሀቀኛውን ገጽታውን እያሳየ ነው። በተመድ የህጻናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ ዘገባ መሰረት፡ ግማሽ ሚልዮን ህጻናት በአሳሳቢ የረሀብ አደጋ የሚሞቱበት ስጋት ተደቅኖባቸዋል።