የኦጋዴን የነዳጅ ይዞታዎች ለቻይና ኩባንያ ተሰጡ
– ኩባንያው አራት ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስት ያደርጋል
የሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦጋዴን ቤዚን ውስጥ የሚገኙ የማሌዥያ ኩባንያ በሆነው ፔትሮናስ ተይዘው የቆዩ የካሉብና የሂላላ የተፈጥሮ ጋዝ ክምችትና ሌሎች ስምንት የነዳጅ ፍለጋ ቦታዎች፣ ፔትሮትራንስ ለተባለ ተቀማጭነቱ በሆንግ ኮንግ ለሆነ የቻይና ኩባንያ ተሰጡ፡፡