ዛምቢያ በብሄራዊ ደረጃ ለኢኮኖሚ ቀውስ ጾምና ጸሎት የሚከናወንበት ዕለት እንዲሆን አውጃለች፡፡
ዛምቢያ ዛሬ እሁድ በብሄራዊ ደረጃ ጾምና ጸሎት የሚከናወንበት ዕለት እንዲሆን አውጃለች፡፡የዛምቢያ ፕሬዘዳንት ለኢኮኖሚ ቀውስ ‹‹ጾምና ጸሎት››አዘዋል ቡና ቤቶች ይዘጋሉ የአገሪቱ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር ያወጣላቸው ጨዋታዎች ከወዲሁ መሰረዛቸው ለየክለቦቹ ተነግሯል፡፡ዛምቢያ የገንዘብ አቀሟ በመውረዱና ኢኮኖሚዋ በመቃወሱ የአምላክ ጣልቃ ገብነት ያስፈልገኛል ብላለች፡፡ ፕሬዘዳንት …
ዛምቢያ በብሄራዊ ደረጃ ለኢኮኖሚ ቀውስ ጾምና ጸሎት የሚከናወንበት ዕለት እንዲሆን አውጃለች፡፡ Read more »