የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የግብርና ኢኮኖሚ እምብርት ከሆኑ ከተሞች አንዷ በሆነችው ቴፒ ከተማ፣ በፀጥታ መደፍረስ ሳቢያ ውጥረት ነግሷል፡፡ ቴፒ ከተማና ዙሪያዋ በፌዴራል ፖሊስ ጭምር ጥበቃ ቢደረግላቸውም፣ የሽፍታ ኃይል በመኖሩ ከሥጋት መላቀቅ እንዳልቻሉ ሪፖርተር ያነጋገራቸው የከተማው ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡   ለተፈጠረው የፀጥታ ችግር …

በቴፒ ከተማ ላይ በተነሳ የይገባኛል ጥያቄ የፀጥታ ውጥረት ነግሷል Read more »